" አባይ ወዳማዶ ማሽላ ዘርች
ወፎች ጠረጠሩት መሻገሪያ አጥቼ "
አርቲስቷ
Bogale Demissie Tegegn
His soul is America but live Ethiopia Justice delayed is not dined
ድሬደዋ ሌላዋ የኢትዮጵያውያን አንድነት ማሳያ የአዲስ አበባ ታናሽ እህት ከተማ
28/02/2023
አገርና ወገን ወዳዱ ተወዳጅ ድምጻዊ አቡሽ ዘለቀ
በ ዘመቻ ላይ አብሮን እየሰራ ነው።
አመስግኑልን!
ሌሎች የጥበብ ቤተሰቦች የፊታችን ሰኞ በሚጀምረው ግዙፍ ዘመቻ ላይ አብራችሁን እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
28/02/2023
በመጨረሻም እስኬው ተፈቷል።
በደማቅ አቀባበል ታጅቦ ከእስር ቤት ወጥቷል።
የቀድሞው ጠ/ሚ መሰሪው መለስ ዜናዊና ሎሌዎቹ ስለመሬት መሸጥና መለወጥ ተጠይቀው ይህ ሊፈፀም የሚችለው በኢህደግ መቃብር ላይ ነው ብሎ መልስ መስጠቱ ይታወቃል:: አሁንም ወያኔ ደደቢት በረሃ ሆኖ በፃፈው የተንሸዋረረና የአማራ ብዙሃን ሕዝብ ያልተሳተፈበት ሠነድን ተጠቅሞ በአማራ ወልቃይት ጠገዴና ሌሎች አካባቢዎችን በመሸራረፍ ያካለለውን በነበረበት ይቀጥላል ብሎ ማሰብ በአማራ ወልቃይት ጠገዴ መቃብር ላይ ካልሆነ በስተቀር ሊሳካ የሚችል አይደለም።
17/01/2023
ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለአምባሳደሮች ሹመት ሰጡ
**************************
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት፥
1. አቶ ኡመር ሁሴን ኦባ
2. አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ቡሳ
3. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ሳቦ
4. አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ ጓዴ
5. አምባሳደር ሰኢድ መሐመድ ጅብሪል
6. አምባሳደር ፎርቱና ዲባኮ ቺዛሬ
7. አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት
8. አምባሳደር አወል ወግሪስ መሐመድ
9. አቶ ደመቀ አጥናፉ አምቡሎ
10. አቶ አየለ ሊሬ ጂጃሞ
11. አቶ መስፍን ገ/ማርያም ሻዎ
12. አቶ ሙክታር መሐመድ ዋሬ
13. አቶ ተስፋዬ ይታይህ አንተነህ
14. ወ/ሮ እፀገነት በዛብህ ይመኑን በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት፣
እንዲሁም፥
1. አቶ ተመስገን ዑመር ፉርቃሞ
2. ወ/ት ያኔት አበራ ተ/ማርያም
3. አቶ ሽፈራው ገነቲ ጃና
4. ወ/ሮ ሮዛ የሩቅነህ ዓለሙ
5. አቶ ሞላልኝ አስፋው አያና
6. አቶ ደሊል ከድር ቡሽራ
7. አቶ ሳሙኤል ኢሳ ጫላን በአምባሳደርነት የሾሙ መሆኑን የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስታውቋል።
10/01/2023
ጎጠኞች ሄርሜላንና ወዲ ሻምበል በኢትዮጵያዊነታቸው ኮርተው ሀገር ስላኮር በቅናት ቅጠል ይላሉ።Proud to Be Ethiopians'
🌹🙏🌹
🙏
🙏
Follow Page
https://www.facebook.com/100075915830519/
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Telephone
Website
Address
Niger Street
Addis Ababa
80386