Amark Furniture

Amark Furniture

Share

We are a leading furniture manufacturing company with over 20 years of experience.

Photos from Amark Furniture's post 05/03/2023

የተለያዩ የእንጨት ስራዎች እንሰራለን አልጋ ቁምሳጥን ኪችንካቢኔት በር እርሶብቻ ወደኛ ይደውሉ ጥራትና ጥንካሬ መለያችን ነው ስለመረጡን እናመሰግናለን

05/03/2023

ውብ እና ማራኪ ሶፋዎቻችን በጥራት አምርተን አስገብተናል ፣ በምርታችን እንደምተረኩ እንተማመናለን ጥራት.. ምቾት.. ጥንካሬ.. መለያችን ነው !!!
ይምጡ ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ።

05/03/2023

ቤትዎ ማረፊያዎ ነው። በምቹ ሶፋዎቻችን ረፍትዎን በቤትዎ ያጣጥሙ።
አሁኑኑ ይምረጡ ቤትዎ ድረስ እናመጣለን።

አዳዲስ የቀለም እና የዲዛይን አማራጮች ገብተዋል መጥተው ይጎብኙን ::
ምርጥ ምርጥ ሶፋዎች በትዛዝ በጥራት ሰርተን በሰባት ቀናት እናስረክባለን በራሳችን ትራንስፖርት አዲስ አበባ ላይ ያሉበት ደረስ እናደርሳለን 🚛 በስራችን ስለምንተማመን የአንድ አመት ዋስትና እንሰጣለን አድራሻችን መሳለሚያ ቢላል መስኒድ ገባ ብሎ እንገኛለን telegram ላይ በዚህ ሊንክ እንገኞለን

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa