The Brand

The Brand

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Brand, Addis Ababa.

30/04/2026

እባካችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን!

ይህች በምስሉ ላይ የምታዩዋት ህፃን ኢማን ኤሊያስ ትባላለች።

እድሜዋ 13 ዓመት ሲሆን፤ ባለፈው ማክሰኞ ሚያዚያ 20 ቀን ጠዋት ወደ አወሊያ ትምህርት ቤት ለመሄድ እንደወጣች እስካሁን አልተመለሰችም።

የለበሰችው፦ነጭ ሂጃብ
የጠፋችበት አካባቢ፦አዲስ አበባ (ወደ አወሊያ ት/ቤት ሲሄዱ)

ቤተሰቦቿ ከፍተኛ ጭንቀት ላይ ስለሚገኙ፣ በማንኛውም ቦታ ያያችኋት ወይም ያለችበትን ፍንጭ የምታውቁ በነዚህ ስልኮች ደውላችሁ በማሳወቅ የቤተሰቧን እንባ አብሱ።

ስልክ ቁጥሮች፦

0911729692
0911012692

እባካችሁ ይህ መረጃ ለብዙዎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን። ፈጣሪ ህፃኗን በሰላም ለቤተሰቦቿ ይመልስልን።

ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
Via ባይሽ ኮልፊ

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

Photos from The Brand's post 21/08/2024
Photos from The Brand's post 29/04/2024

Brand: LACOSTE
🇨🇦 Men's Carnaby Pro Leather Sneakers
Size: 42
Price: 17000 Birr
On hand
☎️ 0963322832
https://t.me/+ZUVHwEvN-4RlMTRk

25/04/2024
Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
0123

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:00
Tuesday 08:30 - 18:00
Wednesday 08:30 - 18:00
Thursday 08:30 - 18:00
Friday 08:30 - 18:00
Saturday 08:30 - 18:00
Sunday 10:00 - 15:00