Beza Victor doors

Beza Victor doors

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beza Victor doors, Furniture, ADDIS Ababa, Addis Ababa.

The company service as a trading bridge to establish a factory in Ethiopia named L&H Building materials plc, which is located in the Eastern Industry zone in dukem town.

Photos from Beza Victor doors's post 27/10/2025

Call 📱 0915742361
🚪በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በከፍተኛ ጥራት የምናመርተው 🔥🔥 የአደጋ ጊዜ መውጫ (Fire Exit ) በር ነው

🔥እሳትን ከ90ደቂቃ በላይ መቋቋም የሚችል ሲሆን ዋጋውም import ከሚደረጉ በሮች እጅጉን የተሻለ ነው::

⭕️ 2 አመት ሙሉ ዋስትና ጋር በጥራት ሰርተን እናስረክቦታለን::

💥ለሆስፒታሎች
💥ለሆቴሎች
💥ለአፓርትመንት
💥ለመኖሪያ ቤቶች
በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረብን ስለሆነ ለማዘዝ ከፈለጉ በቢሮ ስልካችን ይደውሉልን 📱

Head Office ስልክ ቁጥር
0915742361

29/11/2024

VICTOR DOORS AND ELEVATOR

Photos from Beza Victor doors's post 15/04/2024

0915742361 Beza
Telegram:- https://t.me/Beza1Victordoor
🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ባህሪያቸው የእንጨት የሆኑ ናቸው

🔑ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው::

🚪መታጠብ እና መወልወል የሚችሉ (water prrof & galvanized steel)

🚪መጥሪያ ደውል እና ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው::

💯 እሳትን መቋቋም የሚችሉ (Fire Resistance) ናቸው::

ለበለጠ መረጃ ቤዛ
☎️ 0915742361
📞 0912612459

Photos from Beza Victor doors's post 16/05/2023
Photos from Beza Victor doors's post 14/05/2023

ለበለጠ መረጃ📞 0915742361 ቤዛ
ቴሌግራም ቻናል https://t.me/GLARIEELEVATOR
እጅግ ዘመናዊ የውስጥ እና መግቢያ በሮች

🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።

🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ከ20-25 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን::

📞
🚪For Guest house, ለሆቴል፣ለሆስፒታል፣ለአፓርትመንት፣ለጋራመኖሪያ ቤቶች ለ 40/60 ፣20/80 እና ለመኖሪያ ቤቶች የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ በሮችና ሊፍቶች ናቸው።
በሮቻችን ዘመናዊ እጀታ የተገጠመላቸው ማለትም
*በጣት አሻራ
*በፓስወርድ
*በቁልፍ
*በካርድ
የሚሠሩ በሮች ሲሆኑ በተጨማሪም ውበትን እና ጥንካሬን የተላበሱ ናቸዉ ።
ለበለጠ መረጅ 0915742361 ቤዛ
ቴሌግራም ቻናል https://t.me/GLARIEELEVATOR

Photos from Beza Victor doors's post 14/05/2023

እጅግ ዘመናዊ የውስጥ እና መግቢያ በሮች
ለበለጠ መረጃ 📞 0915742361 ቤዛ
ቴሌግራም ቻናል https://t.me/GLARIEELEVATOR

🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።

🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ከ20-25 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን::

📞
🚪For Guest house, ለሆቴል፣ለሆስፒታል፣ለአፓርትመንት፣ለጋራመኖሪያ ቤቶች ለ 40/60 ፣20/80 እና ለመኖሪያ ቤቶች የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ በሮችና ሊፍቶች ናቸው።
በሮቻችን ዘመናዊ እጀታ የተገጠመላቸው ማለትም
*በጣት አሻራ
*በፓስወርድ
*በቁልፍ
*በካርድ
የሚሠሩ በሮች ሲሆኑ በተጨማሪም ውበትን እና ጥንካሬን የተላበሱ ናቸዉ ።
ለበለጠ መረጅ 0915742361 ቤዛ
ቴሌግራም ቻናል https://t.me/GLARIEELEVATOR

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address

ADDIS Ababa
Addis Ababa
1000