24/01/2023
አልጋ መተኛ ቢቻ ሳይሆን የመኝታ ቤቶ ዉበት እና ግርማ ሞገስ ነው እኛም እሱን ተገንዝበን ሁሉም አልጋዎቻችንን ማራኪ እና ምቹ አርገንላችዋል።
we know bed is not meant just for sleeping bed is one of the items that makes your bedroom pop out and that is why we made sure to make our beds super comfortable and beautiful. 🛏️
21/01/2023
ምቹ እና ግርማሞገስ የተሞሉ አረቢያን መጂሊሶችን በሱቃችን እንደሚያገኙ ምን ያህሎቻችሁ ታቃላቹ? how many of you know that we also have Arabian Majlis in our store located 📍on the 1st Floor of Grace Plaza, Bole Atlas.
18/01/2023
ቀላል እና ምቹ ሲበርዶት ጣል ሚያረጉት ፎጣ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅሪበንሎታል። we have got you covered for the cold nights that coffee by itself can't get rid of. comfortable and light weight cloth to protect you from the cold. 🥶
#
16/01/2023
ተጨማሪ ማራኪ ኮፊ ቴብሎች ከሱቃችን መተው ይውሰዱ።
More extra-gorgeous coffee tables available at our Bole grace Plaza store. ☕
14/01/2023
እነዚን የመሳሰሉ እና የተለያዩ ማራኪ እና ምቹ ትራሶች እኛ ጋ መጥትው ማጣት እርም ነው።
Collection of comfortable and good looking Pillows are available at our store 📍 located on the First Floor of Grace Plaza around Bole Atlas. 😊
12/01/2023
ማራኪ የቡና ጠረቤዛዎችን ለመግዛት ሲያስቡ ቅድሚያ ምርጫዎ ያርጉን። Are you thinking of getting a classy wooden coffee tables for your lovely house or for your workspace, make sure to visit our store before deciding to buy one! ❤️
አድራሻችን ቦሌ ግሬስ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ።
location: Bole Atlas Grace Plaza 1st floor.
11/01/2023
የሚያማምሩ የቤት ውስጥ መብራቶችን ከ ከቀስት ዳመና ቦሌ ብራንች መተው አማርጠው ይውሰዱ።
Bole grace plaza first floor.
07/01/2023
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደርሳችሁ እያልን 10% ቅናሻችንን ሳያመልጦ ምቹ እና ማራኪ ፈርኒቸሮችን መጥትው ይግዙ።
ቦሌ ግሬስ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ።
04/01/2023
A living room a grace that our sofa and table makes sure to provide 😉 don't miss out on 10% Christmas 🎅🎄 discount
ሳሎን ቤቶን በውብ እና ግርማ ሞገስ በተሞላበት ሶፋ ያሞግሱት።
10% ቅናሽ ገናን በማስመልከት አዘጋጂተናል።
አድራሻችን ቦሌ አትላስ ግሬስ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ።
ወዳጅ ዘምዶን የገና ስጦታ ለማርበከት እኛ ጋር ጋር ጎራ ይበሉ!
03/01/2023
Don't miss out on our Christmas discount of 10% comfortable and elegant bed comforts.
30/12/2022
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለገና በአል በሰላም አደርሳችሁ እያልን። በአሉን በማስመልከት ዕቃዎቻችን ላይ ታላቅ የ10% ቅናሽ አርገናል።
ቦለ አትላስ ግሬስ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ።
28/10/2022
Comfort with elegance only at Kestedamena! ❤️