Sodo gebeya

Sodo gebeya

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sodo gebeya, wolayta, Sodo.

እንኳን ወደ ሶዶ ገበያ በሰላም መጡ! ይሄ የፊት ገጽ ገጽ (page) የተቋቋመው ሻጭን ከገዥ ጋር ባለበት ሆነዉ ተገናኝተው ግብይት እንዲፈጽሙ ማድረግ ነው:: ጥራት ያላቸውን ያገለገሉና ኣዳዲስ የቤት ውስጥ እቃወችን: ኤሌክትሮኒክሶችን: ሞባይል ቀፎዎችን: ላፕቶፖችን: የሞተር መለዋወጫወችን እና ሌሎችን መግዛት የፈለጉትን እናገናኛለን ደግሞም እንዲሸጥሎት የሚፈልጉት ካለ በ ሚሰጅ(Message) ይላኩልን::
አከባቢያችን ያለውን ግብይት ዘመናዊ ማድረግ ነው አላማችን!!

13/01/2025

Today's prediction

TikTok · Choco Brothers 30/12/2024

ይመቹኛል ስልህ ሃሃሃ

TikTok · Choco Brothers 137.8K likes, 1342 comments. “እኛን ብቻ ነው ወይ ጥያቄ የጫረብን? 😂🥙 Kassaye News”

16/04/2023

One of my favorites

17/03/2023

17/08/2020

🚜🙃

Photos from BABI Pictures's post 29/06/2020
Photos from BABI Pictures's post 24/06/2020

😍😍

19/06/2020

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሆስፒታሎች (በለይቶ ማከሚያ ) ውስጥ ላሉ ህሙማን እየተሰጡ ያሉ መድሀኒቶች
1.ቪታሚን c 1000
2.ቪታሚን E
3.ለ 10...11 ሰአታት ለ,15ደቂቃዎች የፀሃይ ብርሃን ላይ መቀመጥ
4 እንቁላል መመገብ
5. እረፍት መውሰድ (ከ7..8 ሰአታት መተኛት )
6.1.5 ሊትር ውሃ በየቀኑ መጠጣት
7.ሁሉም ምግቦች ሞቃት መሆን አለባቸው (ቀዝቃዛ አደለም )
በሆስፒታል ውስጥ የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው።
# የኮሮና ቫይረስ ph
ከ 5.5....8.5 ድረስ ተለዋዋጭ ነው
ስለዚህም ቫይረሱን ለመግደል ከቫይረሱ አሲድነት በላይ የሆኑ የበለጠ የ አልካላይን ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው
ለምሳሌ
አረንጓዴ ሎሚ....9.9 ph
ቢጫ ሎሚ......8.2 ph
አቮካዶ...15.6 ph
ጋሪክ...13.2ph
ማንጎ...8.7ph
ታንግራይን...8.5ph
ፓይን አፕል ....12.7 ph
ወተር ክረስ...22.7ph
ብርትኳን ....9.2ph
የቫይረሱ ምልክቶች
1.የጉሮሮ ማሳከክ(መቁሰል)
2.የጉሮሮ መድረቅ
3.ደረቅ ሳል
4.ከፍተኛ የሆነ ሙቀት
5.ለመተንፈስ መቸገር
6.ለማሽተት መቸገር
እና ሎሚ በሞቀ ውሀ መጠጣት ቫይረሱ ገና ሲጀምር ሳንባ ጋር ሳይደርስ እንዲገለው ይረዳል ።
ይሄንን መረጃ ለራሳችሁ አታስቀሩት
ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
ጥሩ ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ።

Like our page S**o

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Sodo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Wolayta
S**o
S**O